የአፍሪካውያን ስደተኞች ፎረም | African Immigrant Forum (Amharic)
Saturday, July 25, 20264 PM – 6 PMVenue TBA
The African Immigrant Forum (የአፍሪካውያን ስደተኞች ፎረም) በአፍሪካ ስደተኛ ማህበረሰቦች ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት፣ ሀብቶችን ለመጋራት እንዲሁም የማህበረሰብ ትስስርን ለማጠናከር ይቻ ዘንድ የማህበረሰብ አባላትን፣ መሪዎችን፣ አገልግሎት ሰጪዎችን እና ተሟጋቾችን በጋራ ያሰባስባል።